Ankuar

Politics, culture and society in Ethiopia

FEATURED

COVID-19FEATUREDHealth

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ደረሰ

ከዚህ ቀደም በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጦ ህክምና ክትትል እየተደረገለት ከሚገኘው ጃፓናዊ ዜጋ ጋር ንክኪ ከነበራቸው ሰዎች መካከል ሶስቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጠዋል። ከነዚህ ዉስጥም 2 ቱ ጃፓናዊ ስሆኑ 1 ዱ አትዮጵያዊ ነው። የሁለቱ ጃፓናዊያን ዕድሜያቸው በቅደም ተከተል 44 እና 47 ስሆን የኢትዮጵያዊው ደግሞ 42 ነው።

Read More
COVID-19FEATUREDHealthአንኳሮች

የወዳጅ ምክር ስለኮሮና ቫይረስ

– ስንገናኝ ባልጨብጥህ፣ – ምን ያህል ብትናፍቀኝ ባልጠመጠምብህ፣ – ስታወራኝ ሁለት ክንድ ሆኜ ባዳምጥህ፣ – ምሳ እንደባህላች ገባታህ ላይ ባልቀርብ፣ – ከፍቅራችን የተነሳ ልታጎርሰኝ ስትሞክር እምቢኝ ብል፣ – ልታገኘኝ ፈልገህ አይመቸኝም ብልህ፣ – ቤትህ ደስታህን እንድካፈል ብትጋብዘኝና ብቀር፣ – እርምህን ብበላ፣– በእመቤቴ ይዤሃለሁ፣ አትቀየመኝ! እኔም ያንኑ ባይብህ አልቀየምህም!

Read More
COVID-19FEATUREDHealthNewsUncategorized

ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ የመጀመሪያ ሰው መገኘቱን ይፋ አደረገች

ግለሰቡ፣ የ48 አመት የጃፓን ዜጋ ሲሆን፣ የካቲት 25/ 2012 ዓ/ም ከ ቡርኪና ፋሶ ወደ አዲስ አበባ መምጣቱ ታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ፣ በሽታው ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ በተዘረጋው የተጠናከረ የበሽታዎች ቅኝት ስራ፣ የመጀመሪያውን ታማሚ ለመለየት ችላለች፡፡

Read More
FEATUREDአንኳሮች

ጀዋር የራሱ ጉዳይ፣ ሕጉን ግን በአግባቡ እንተርጉመው!

እናም ይህ የተለየ ሥርዓት አንቀፅ 22 (1) ላይ ይገኛል፡፡ አስቀድሞ ኢትዮጵያዊ የነበረና በሕግ የሌላ አገር ዜግነት ያገኘ ሰው፣ አንደኛ ኢትዮጵያ ተመልሶ መኖሪያውን እዚህ ካደረገ፣ ሁለተኛ ይዞት የነበረውን የሌላ አገር ዜግነት ከተወ፣ ሦስተኛ ዜግነት እንዲመለስለት ለኢሚግሬሽን (ለባለሥልጣኑ) ካመለከተ ኢትዮጵያዊ ዜግነቱን መልሶ ያገኛል ይላል፡፡ በቃ ሌላ ርቀት አይጠበቅበትም፤ ቅድመ-መርሆ (presumption) ተወስዷል በሕጉ፤ የአመልካቹ የማስረዳት ግዴታው (burden of proof) ተላልፏል ለባለሥልጣኑ፡፡ እነዚህ ሦስት ነገሮች ከተሟሉ ባለሥልጣኑ «ከዚህ በኋላ ዜጋ ሆነሃል» የማለት ሥልጣንም፣ ኃላፊነትም፣ ግዴታም የለበትም፡፡ ሆኗላ!

Read More
FEATUREDየመጽሐፍት ዳሰሳ

ያላረፉ ነፍሶች – በቆንጂት ብርሃን

ይህን መጽሐፍ እንደኔ ያሉ፤ በኢሕአፓ ጊዜ ላልነበሩ፣ ስለ ኢሕአፓ እና በወቅቱ ስለነበረው አጠቃላይ ሁኔታ ከአባላቱ አንፃር ማወቅ ለሚሹ፣ እስከዛሬ ስለኢሕአፓ ከበላይ አመራሮች አንፃር ብቻ የሚያትቱ መፅሐፍትን ሲያነቡ ለነበሩቱ፣ እንዲሁም ያንን ዘመን ዛሬ ላይ ሆኖ ለመዳኘት ሳይሆን ለማወቅና ለመማር ለሚሹ ሰዎች ያነቡት ዘንድ እመክራለሁ፡፡

Read More