በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ዘጠኝ መድረሱ ተገለፀ
ዛሬ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ተጨማሪ ሦስት ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። እነዚህም አንድ የ44 ዓመት ጃፓናዊ ዜጋ፣ አንድ የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ እና አንድ የ39 ዓመት አውስትራሊያዊ ዜጋ መሆናቸው ተገልጿል።
Read MorePolitics, culture and society in Ethiopia
ዛሬ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ተጨማሪ ሦስት ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። እነዚህም አንድ የ44 ዓመት ጃፓናዊ ዜጋ፣ አንድ የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ እና አንድ የ39 ዓመት አውስትራሊያዊ ዜጋ መሆናቸው ተገልጿል።
Read Moreአምስተኛው ግለሰቡ ኢትዮጵያዊ ሲሆን እድሜው 34 ነው። መጋቢት 4 ቀን 2012 ወደ ሀገሩ ከዱባይ እንደገባና፣ ምልክቶች እንደታዩበት ስለታወቀ በተደረገለት ምርመራ የኮቪድ-19 ቫይረስ እንዳለበት ተረጋግጧል።
Read Moreከዚህ ቀደም በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጦ ህክምና ክትትል እየተደረገለት ከሚገኘው ጃፓናዊ ዜጋ ጋር ንክኪ ከነበራቸው ሰዎች መካከል ሶስቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጠዋል። ከነዚህ ዉስጥም 2 ቱ ጃፓናዊ ስሆኑ 1 ዱ አትዮጵያዊ ነው። የሁለቱ ጃፓናዊያን ዕድሜያቸው በቅደም ተከተል 44 እና 47 ስሆን የኢትዮጵያዊው ደግሞ 42 ነው።
Read More– ስንገናኝ ባልጨብጥህ፣ – ምን ያህል ብትናፍቀኝ ባልጠመጠምብህ፣ – ስታወራኝ ሁለት ክንድ ሆኜ ባዳምጥህ፣ – ምሳ እንደባህላች ገባታህ ላይ ባልቀርብ፣ – ከፍቅራችን የተነሳ ልታጎርሰኝ ስትሞክር እምቢኝ ብል፣ – ልታገኘኝ ፈልገህ አይመቸኝም ብልህ፣ – ቤትህ ደስታህን እንድካፈል ብትጋብዘኝና ብቀር፣ – እርምህን ብበላ፣– በእመቤቴ ይዤሃለሁ፣ አትቀየመኝ! እኔም ያንኑ ባይብህ አልቀየምህም!
Read Moreግለሰቡ፣ የ48 አመት የጃፓን ዜጋ ሲሆን፣ የካቲት 25/ 2012 ዓ/ም ከ ቡርኪና ፋሶ ወደ አዲስ አበባ መምጣቱ ታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ፣ በሽታው ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ በተዘረጋው የተጠናከረ የበሽታዎች ቅኝት ስራ፣ የመጀመሪያውን ታማሚ ለመለየት ችላለች፡፡
Read More