COVID-19FEATUREDHealth

5ኛው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ

ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በቫይረሱ ተይዞ ከተገኘው ጃፓናዊ በተጨማሪ፣ ሦስት ገለሰቦች በተጨማሪ መያዛቸው መገለፁ ይታወቃል። አሁን ደግሞ አምስተኛ ሰው መያዙ መረጋገጡ ይፋ ተደርጓል።

አምስተኛው ግለሰቡ ኢትዮጵያዊ ሲሆን እድሜው 34 ነው። መጋቢት 4 ቀን 2012 ወደ ሀገሩ ከዱባይ እንደገባና፣ ምልክቶች እንደታዩበት ስለታወቀ በተደረገለት ምርመራ የኮቪድ-19 ቫይረስ እንዳለበት ተረጋግጧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.