በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ደረሰ
ከዚህ ቀደም በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጦ ህክምና ክትትል እየተደረገለት ከሚገኘው ጃፓናዊ ዜጋ ጋር ንክኪ ከነበራቸው ሰዎች መካከል ሶስቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጠዋል። ከነዚህ ዉስጥም 2 ቱ ጃፓናዊ ስሆኑ 1 ዱ አትዮጵያዊ ነው። የሁለቱ ጃፓናዊያን ዕድሜያቸው በቅደም ተከተል 44 እና 47 ስሆን የኢትዮጵያዊው ደግሞ 42 ነው።
ለዝርዝሩ መግለጫውን ያንብቡ :-