COVID-19FEATUREDHealthNews

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ዘጠኝ መድረሱ ተገለፀ

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ዘጠኝ መድረሱ ተከለፀ

መጋቢት 4 ቀን 2012 የመጀመሪያው ግለሰብ፣ ጃፓናዊ በቫይረሱ መያዙ ከተከለፀ በኋላ፣ ከእርሱ ጋር ንክኪ የነበራቸው ሁለት ጃፓናዊያን እና አንድ ኢትዮጵያዊ፣ በመቀጠል ከዱባይ ወደ ሀገሩ የተመለሰ ኢትዮጵያዊ፣ ከዚያም እንግሊዛዊት ዲፕሎማት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦ ነበር።

ዛሬ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ተጨማሪ ሦስት ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። እነዚህም አንድ የ44 ዓመት ጃፓናዊ ዜጋ፣ አንድ የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ እና አንድ የ39 ዓመት አውስትራሊያዊ ዜጋ መሆናቸው ተገልጿል።

ፎቶ፡ ከጤና ሚኒስቴር የፌስቡክ ገጽ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.