«ልዑል ከሆንክ ከቻልክ በሕዝቦችህ ተፈቀር፣ ካልሆነ ግን እንዳትናቅ ጣር» ኒኮሎ ማኪያቬሊ (1469-1527)
በፖለቲካ ዓለም ውስጥ ምክንያትን ወይም አስተውሎን (reason) በአግባቡ መጠቀም የሚባል ነገር የለም። ሰብዓዊ ባሕሪይን የሚቆጣጠሩ አራት ስሜቶች እንዳሉ ማኪያቬሊ ይጠቁማል።
Read MorePolitics, culture and society in Ethiopia
በፖለቲካ ዓለም ውስጥ ምክንያትን ወይም አስተውሎን (reason) በአግባቡ መጠቀም የሚባል ነገር የለም። ሰብዓዊ ባሕሪይን የሚቆጣጠሩ አራት ስሜቶች እንዳሉ ማኪያቬሊ ይጠቁማል።
Read Moreመንግሥት አዎንታዊ ተግባራትም አሉት፡፡ የእርሱ የመቆጣጠር እና የመገደብ ተፅዕኖ ባይኖር ኖሮ፣ ሰዎች አንዱ የሌላው የበላይ በመሆንና የምድርን ሀብት በመቆጣጠር ትግላቸው እርስ በርሳቸው ተላልቀው ሊጠፉ ይችሉ ነበር፡፡
Read Moreየተፈጥሮ ሕግ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ስለሚሠራ ሁሉም ሰው ተገዢው ነው፤ ሁሉም ለእርሱ ተገዢ በመሆኑ ሁሉም ሰው በዜግነት አንድ መሆኑ ግድ ነው፤ ሁሉም ሰው በዜግነት አንድ ስለሆነ ሁለም ሰው እኩል ነው፡፡
Read Moreየመፅሐፉ ማዕከላዊ ገፀ-ባሕሪይ ስለጎበኛት አስደናቂ ስፍራ የሚተርክ መንገደኛ ነው፤ በደሴት ላይ ስለሚኖሩ ሕዝቦች፣ ዩቶፒያ ስለተባለ ህብረተሰብ ይተርካል፤ ከክርስቶስ ልደት በፊት በሦስተኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ዩቶፐስ በተባለ ንጉሥ አማካኝነት ስለተመሠረተ ማህበረሰብ።
Read Moreሕጎች በጠንካሮቹ ተዘጋጅተው በደካሞቹ ላይ የሚጫኑ ድንጋጌዎች ናቸው። ጠንካሮቹ ለራሳቸው ጥቅም (ወይም የራሳቸው ጥቅም እንደሆነ ባሰቡበት በማንኛውም መጠን) ደካሞቹን የሚቆጣጠሩባቸው መሣሪያዎች ናቸው።
Read More