Ankuar

Politics, culture and society in Ethiopia

News

COVID-19FEATUREDNews

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 4 ሰዎች በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ተገለፀ – የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር፣ የሚስተር ሙሳ ፋኪ አስተርጓሚ አንዱ ናቸው

የአየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ፣ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር አስተናጋጅ፣ የአዳማ ነዋሪ ፋርማሲስት፣ እና ሌላ የ24 ዓመት ወጣት በኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) እንዳለባቸው ተረጋግጧል፡፡ ቁጥሩ 16 ደርሷል ተብሏል፡፡

Read More
COVID-19FEATUREDHealthNews

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ዘጠኝ መድረሱ ተገለፀ

ዛሬ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ተጨማሪ ሦስት ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። እነዚህም አንድ የ44 ዓመት ጃፓናዊ ዜጋ፣ አንድ የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ እና አንድ የ39 ዓመት አውስትራሊያዊ ዜጋ መሆናቸው ተገልጿል።

Read More
NewsPoliticsአንኳሮች

«ከነጋዴ እና ከምሁር» የሚል የአራተኛ ክፍል ክርክር ላይ የለሁበትም!

እናም በቀደም ጠቅላይ ሚኒስትራችን አብይ አህመድ ምሁርነትን አረከሰ እየተባለ ከፍተኛ ውርጅብኝ እየወረደበት ነው፡፡ ይህ ሰው በሌሎች መድረኮች ላይ ስለእውቀት አስፈላጊነት ሳይናገር ቀርቶ አይመስለኝም፡፡ ኧረ እንዲያውም ስለ ‘አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ’ ምናምን የሆነ ውስዋስ ወስጥ ሁሉ ከቶን ነበር፡፡

Read More
COVID-19FEATUREDHealthNewsUncategorized

ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ የመጀመሪያ ሰው መገኘቱን ይፋ አደረገች

ግለሰቡ፣ የ48 አመት የጃፓን ዜጋ ሲሆን፣ የካቲት 25/ 2012 ዓ/ም ከ ቡርኪና ፋሶ ወደ አዲስ አበባ መምጣቱ ታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ፣ በሽታው ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ በተዘረጋው የተጠናከረ የበሽታዎች ቅኝት ስራ፣ የመጀመሪያውን ታማሚ ለመለየት ችላለች፡፡

Read More