ለሁሉም የቤተሰብ አባላት – በኮቪድ-19 የተጠረጠረ ወይም በምርመራ የተረጋገጠበት የቤተሰብ አባል ሲኖር
በኮቪድ-19 የተጠረጠረ ወይም በምርመራ የተረጋገጠበት የቤተሰብ አባል ሲኖር፣ በቤት ውስጥ የሚደረግ እንክብካቤ – ለሁሉም የቤተሰብ አባላት::
Read MorePolitics, culture and society in Ethiopia
በኮቪድ-19 የተጠረጠረ ወይም በምርመራ የተረጋገጠበት የቤተሰብ አባል ሲኖር፣ በቤት ውስጥ የሚደረግ እንክብካቤ – ለሁሉም የቤተሰብ አባላት::
Read Moreአስቀድሞ ከታመነው ከእርጥበታማ ጠብታዎች ባሻገር፣ ተህዋሲያንን በተሸከሙ ጥቃቅን የአየር ነጠብጣቦች (aerosols) አማካኝነት አዲሱ ኮሮናቫይረስ የመተላለፍ እድል እንዳለው ተጠቁሟል።
Read Moreበቅርቡ በተለይም የመጀመሪያው የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ተጠቂ በኢትዮጵያ መገኘቱ ከተረጋገጠ በኋላ፣ በማኅበራዊ ድረ-ገፆች ጨምሮ በተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ መገናኛ ብዙሃን የቴሎኮም አገልግሎት መቋረጡ ስለወረርሽኙ በቂ መራጃ ለማድረስ እክል እንደሆነ ሲዘገብ ሰንብቷል።
Read Moreየሦስቱ ሰዎች ውጤት የታወቀው ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተካሄዱ 66 የላብራቶሪ ምርመራዎች ነው። በዚህም መሰረት በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሃያ አምስት (25) ደርሷል።
Read Moreበቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡት ግለሰቦች በአማራ ክልል ባህር ዳር ነዋሪ የሆኑ የ37 ዓመት ሴትና በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የአዲስ ቅዳም ነዋሪ የሆኑ የ32 ዓመት ወንድ ኢትዮጵያዊያን ናቸው።
Read Moreከውጭ ሀገር የሚገቡ መንገደኞች ቀደም ሲል ለ15 ቀን ተለይተው እንዲቆዩ በተወሰነው መሰረት፣ በተዘጋጁት ሆቴሎች የመቆየት አቅም ከሌላቸው ወደ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተዛውረው እንዲቆዩ፣ እንዲሁም ለ15 ቀናት እንዲዘጋ የተወሰነው ትምህርት፣ ለተጨማሪ 15 ቀናት እንዲቀጥል መደረጉ እና ሌሎችም እርምጃዎች ይፋ ሆነዋል።
Read Moreየአየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ፣ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር አስተናጋጅ፣ የአዳማ ነዋሪ ፋርማሲስት፣ እና ሌላ የ24 ዓመት ወጣት በኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) እንዳለባቸው ተረጋግጧል፡፡ ቁጥሩ 16 ደርሷል ተብሏል፡፡
Read Moreስለዚህ በቤትህ ውስጥ አንተ ወይም ከቤተሰብህ አንዱ ኳራንቲን መደረግ እንዳለባቸው ስታውቅ ማንኛውንም ንክኪ ማስወገድ እንዳለብህ፣ እንዲሁም እንዴት የሚለውን አስብበት፤ ለምሳሌ የታመመውን ሰው የቤት ውስጥ እንቅስቃሴ መገደብ፣ መፀዳጃ ቤት ያው የጋራ ስለሆነ ያ ሰው ገብቶ ከመቀመጥ በቀር ምንም እቃ እንዳይነካ ማድረግ፣ ድንገት የበር እጀታም ሆነ ሌላ ነገር ቢነካ ጓንት እንዳይለየው ከወዲሁ ማዘጋጀት፣ ንክኪ ሊኖራቸው የሚችሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች በአልኮል ወይም በተመሳሳይ ዘዴ ወዲያው ወዲያው ማፅዳት፣ የመተንፈሻ ጭንብል (ማስክ) እንዲጠቀም ማድረግ
Read Moreአንዴ ፈጣሪ አምጥቶታል፤ ብቻ ሰብዓዊነታችንን እንዳይነጥቀን! እንዳንዘራረፍ፣ እንዳንገዳደል፣ እንዳንበላላ! ለራሳችን የምናስበውን ያክል ለሌሎችም እናስብ፡፡ አደራ ሰውነታችንን እንዳንረሳ፣ አደራ!
Read Moreየጤና ሚኑስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እንዳሰራጩት መግለጫ፣ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 11 ደርሷል፡፡
Read More