የሀገር ውስጥ ስርጭት 55%፤ ንክኪያቸው የማይታወቅ 23% ደርሷል
የዛሬውን ውጤት ይበልጥ አሳሳቢ የሚያደርገው 45 ሰዎች የጉዞ ታሪክም ሆነ የታወቀ ንክኪ የሌላቸው መሆኑ ነው። ከነዚህም ውስጥ 43ቱ በአዲስ አበባ የተያዙ ናቸው። በአዲስ አበባ ሌሎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው 5 ሰዎችም መያዛቸው ተነግሯል።
Read MorePolitics, culture and society in Ethiopia
የዛሬውን ውጤት ይበልጥ አሳሳቢ የሚያደርገው 45 ሰዎች የጉዞ ታሪክም ሆነ የታወቀ ንክኪ የሌላቸው መሆኑ ነው። ከነዚህም ውስጥ 43ቱ በአዲስ አበባ የተያዙ ናቸው። በአዲስ አበባ ሌሎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው 5 ሰዎችም መያዛቸው ተነግሯል።
Read Moreበዛሬው ውጤት ላይም ተጨማሪ ጥያቄ የሚያጭር ነገር አለ። የጉዞ ታሪክ አላቸው የተባሉት 5 ሰዎች አፋር እና ትግራይ ለይቶ ማቆያ እንደሚገኙ ተገልጿል። ነገር ግን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ አላቸው ከተባሉት 6 ሰዎች ውስጥ አንድ ግለሰብ ኦሮሚያ ክልል አዳማ “ለይቶ መከታተያ” እንደሚገኝ ተገልጿል። “ለይቶ መከታተያ” የሚለው ሀረግ በመግለጫው የእንግሊዝኛ አቻ ላይ “Isolation” የሚለውን የሚወክል ሲሆን፣ ይህም በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ተለይተው ሕክምና የሚከታተሉበት ቦታ ነው። በለይቶ መከታተያ ተገኝቶ በቫይረሱ ሊያዝ የቻለበት ሁኔታ ተጋላጭነትን በአግባቡ ካለመቀነሰ የመጣ ከሆነ ለወደፊቱ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንደሚያሻ ያመላክታል።
Read Moreሐሪንግተን የጠቆማቸው አብዛኛዎቹ መርሆዎች የሊበራል መንግሥት መገለጫዎች መመዘኛ ለመሆን በቅተዋል፡- የተፃፈ ሕገ-መንግሥት፤ ምርጫና የመንግሥት ኃላፊዎች በአጭር ጊዜ የሥልጣን ዘመን መለዋወጥ፤ የሃይማኖት ነፃነት ዋስትናዎች፤ በመንግሥት ወጪ የሚሸፈን ለሁሉም የሚሰጥ ትምህርት።
Read Moreበየዕለቱ የሚሰጡ መረጃዎችን መሠረት በማድረግ፣ እስከዛሬ በሀገር ውስጥ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 77 ነው። ከእነዚህ ውስጥ፣ የዛሬዎቹን 19 ሰዎች ጨምሮ፣ 42 ሰዎች (55%) ንክኪያቸው እንዳልታወቀ የተገለፀ ነው። ይህም ከፍተኛ ስጋት ሲሆን፣ ከመቼውም በላይ ኅብረተሰቡ መዘናጋት እንደሌለበትና ጥንቃቄውን መጨመር እንዳለበት ይጠቁማል።
Read Moreበዚህ የተያያዘ አመክኒዮ አማካኝነት ማኅበረሰብ ይፈጠራል። የሚፈጠረውም በስምምነት ነው፤ ይህንንም ሆብስ ኮምፓክት (compact) ብሎ ይጠራዋል። . . . ሕይወቱ በመንግሥት አደጋ የተጋረጠባት ተገዥ – ለምን የሞት ፍርደኛ የሆነ ወንጀለኛ አይሆንም – ከተቻለው የመከላከል፣ አልያ ደግሞ የማምለጥ መብት አለው። በተመሳሳይ፣ በወራሪ ጠላት ሽንፈት የገጠመውን ገዥ፣ ተገዢዎች የማክበር ግዴታ የለባቸውም።
Read Moreነገሥታት ሊኖሩ የቻሉት ጥፋተኝነትን ከመግታትና እምነትን ከመፈተን ባሻገር እንዲሠሩ ነው፤ የመኖራቸው ምክንያት የጋራ መልካምን ወይም ሕዝባዊ ጥቅምን እንዲያረጋግጡ ነው፡፡ ስለዚህ ከዚህ በተቃራኒው ንጉሡ ለራሱ በግል ጥቅሙ ላይ ካተኮረ – ወይም በአርስቶትል “Politics” መጽሐፍ ክፍል ሦስት ላይ በቀረበው መልኩ ጨቋኝ (tyrant) ከሆነ – በእግዚአብሔር የተሾመበትን ዓላማ ክዷል፤ እናም ሕዝቦቹ ያከብሩት ዘንድ ምንም ግዴታ የለባቸውም፡፡
Read Moreእስካሁን የጉዞ ታሪክ ሳይኖራቸው፣ በተጨማሪም ቫይረሱ ከማን እንደተላለፈባቸው ያልታወቀ ሰዎች ቁጥር 15 ደርሷል። ይህ ቁጥር ጤና ሚኒስቴር በየዕለቱ ከሚሰጣቸው መግለጫዎች ላይ የተለቀመ ሲሆን፣ የንክኪያቸው ምንጭ ተጣርቶ የተረጋገጠበት ሁኔታ እስከዛሬ አልተገለፀም።
Read Moreየታመመ ሰው የአየር ዝውውር በሌለበት ክፍል ውስጥ ለአምስት ደቂቃ በሚያወራበት ጊዜ፣ አንድ ሳል ከሚያመነጨው እኩል ብዙ ቫይረስ-አዘል ጠብታዎችን ሊያመነጭ ይችላል። “10 ሰዎች በዚያ ክፍል ቢኖሩ፣ እየጨመረ ይሄዳል”፣ ይላሉ ፓራቲም ቢስዋስ፣ በሴንት ሊውስ የዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ የኤሮሶልስ ባለሙያ።
Read Moreሆኖም 24 ሰዎች አስገዳጅ ለይቶ የማቆየት እርምጃው ተግባራዊ ከተደረገ በኋላ ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ ሳይኖራቸው እዚሁ ሀገር ውስጥ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሲሆን፣ ከእነዚህ ውስጥ 11 የሚሆኑት ከነጭራሹ ከማን እንደያዛቸው ወይም ሊይዛቸው እንደቻለ አልታወቀም።
Read Moreሆኖም የአስገዳጅ ለይቶ ማቆያው እርምጃው ከተወሰደ በኋላና በዚህ አማካኝነትም በለይቶ ማቆያ ከነበሩ ሰዎች መካከል፣ ከውጭ ሀገር የመጡና በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 31 ነው። ይህም የእርምጃዎን ውጤታማነት በጉልህ ሊያሳይ የሚችል ነው።
Read More