የጀዋር “ፕሮግሬሲቭ ፓትሪዮቲዝም/Progressive Patriotism
“ፕሮግሬሲቭ ፓትሪዮቲዝም” ማለት ሀገርን መውደድ፣ ለአንድነቷ እና ቀጣይነቷ መቆም፣ ነገር ግን በሕዝብዎቿ ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች እና መገለሎች መፈጠራቸው ሳይካድ መቀረፍ እንደሚገባቸው ማመን መሆኑን ያስረዳል።
Read MorePolitics, culture and society in Ethiopia
“ፕሮግሬሲቭ ፓትሪዮቲዝም” ማለት ሀገርን መውደድ፣ ለአንድነቷ እና ቀጣይነቷ መቆም፣ ነገር ግን በሕዝብዎቿ ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች እና መገለሎች መፈጠራቸው ሳይካድ መቀረፍ እንደሚገባቸው ማመን መሆኑን ያስረዳል።
Read Moreየኦሮሞ ሕዝብ አሁን ያለበት ሁኔታ እና ትግሉ ምን ይመስላል?
ይህ ትግል እስካሁን ምን አመጣ? ለወደፊቱ የት ልትሄድ ትችላለች? አደጋውን ለመቀነስ ምርጡ መንገድ ምንድነው? ለጥያቄዎቹ መልስ ለማግኘት ይፈልጋል።
“What is the current state of the Oromo people and their struggle? What has this struggle achieved so far? Where might she go for the future? What is the best way to minimize the risk? It aims to find answers to the questions.”
Read MoreNAMA was too Amhara to take away the hearts of Amharas who were for long too Ethiopians. It was rather considered so relevant to make sure A-PP does not miss its path or end up being dominated by others once more and thereby fail to protect the interest of Amharas. In fact it was not long ago that even the party (NAMA) itself had long list of prerequisites for an election to happen in Ethiopia, let alone to participate in it. The major ones in the list were repealing/revising of the Federal Constitution and conducting population census before any election to take place in the country. Those prerequisites are gone now and NAMA has registered to compete in the coming election. What made it change course?
Read Moreበቅርቡ በተለይም የመጀመሪያው የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ተጠቂ በኢትዮጵያ መገኘቱ ከተረጋገጠ በኋላ፣ በማኅበራዊ ድረ-ገፆች ጨምሮ በተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ መገናኛ ብዙሃን የቴሎኮም አገልግሎት መቋረጡ ስለወረርሽኙ በቂ መራጃ ለማድረስ እክል እንደሆነ ሲዘገብ ሰንብቷል።
Read More