EthiopiaElection2021FEATUREDNewsPolitics

የተወዳዳሪ ፓርቲዎች እና እጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል

ስድስተኛ ሀገራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ሰኔ 14/2013 ሊካሄድ ቀናት ብቻ የቀሩት ሲሆን፣ በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫው መካሄድ ባልቻለባቸው የምርጫ ክልሎች ለጳጉሜ 1/2013 መራዘሙም ይታወሳል።

በትናንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ብርጫ ቦርድ ለሰኔ 14 ምርጫ ለመወዳደር የተመዘገቡ ፓርቲዎችን እና እጩዎቻቸውን ዝርዝር የያዙ ሰነዶችን ይፋ አድርጓል። ሰነዶቹ ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለክልል ምክር ቤቶች የተመዘገቡ እጩዎችን ለይተው የዘረዘሩ ናቸው።

ምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረጋቸውን ዝርዝሮች በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.