nicolo-machiavelli

ፖለቲካ/ፍልስፍና

«ልዑል ከሆንክ ከቻልክ በሕዝቦችህ ተፈቀር፣ ካልሆነ ግን እንዳትናቅ ጣር» ኒኮሎ ማኪያቬሊ (1469-1527)

በፖለቲካ ዓለም ውስጥ ምክንያትን ወይም አስተውሎን (reason) በአግባቡ መጠቀም የሚባል ነገር የለም። ሰብዓዊ ባሕሪይን የሚቆጣጠሩ አራት ስሜቶች እንዳሉ ማኪያቬሊ ይጠቁማል።

Read More