የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ማስኮች
የህክምና ማስኮች እና የጨርቅ ማስኮች – ማን፣ የቱን፣ መቼ እና የት ይጠቀማቸው?
Read MorePolitics, culture and society in Ethiopia
የህክምና ማስኮች እና የጨርቅ ማስኮች – ማን፣ የቱን፣ መቼ እና የት ይጠቀማቸው?
Read Moreበዛሬው ውጤት ላይም ተጨማሪ ጥያቄ የሚያጭር ነገር አለ። የጉዞ ታሪክ አላቸው የተባሉት 5 ሰዎች አፋር እና ትግራይ ለይቶ ማቆያ እንደሚገኙ ተገልጿል። ነገር ግን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ አላቸው ከተባሉት 6 ሰዎች ውስጥ አንድ ግለሰብ ኦሮሚያ ክልል አዳማ “ለይቶ መከታተያ” እንደሚገኝ ተገልጿል። “ለይቶ መከታተያ” የሚለው ሀረግ በመግለጫው የእንግሊዝኛ አቻ ላይ “Isolation” የሚለውን የሚወክል ሲሆን፣ ይህም በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ተለይተው ሕክምና የሚከታተሉበት ቦታ ነው። በለይቶ መከታተያ ተገኝቶ በቫይረሱ ሊያዝ የቻለበት ሁኔታ ተጋላጭነትን በአግባቡ ካለመቀነሰ የመጣ ከሆነ ለወደፊቱ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንደሚያሻ ያመላክታል።
Read Moreአስቀድሞ ከታመነው ከእርጥበታማ ጠብታዎች ባሻገር፣ ተህዋሲያንን በተሸከሙ ጥቃቅን የአየር ነጠብጣቦች (aerosols) አማካኝነት አዲሱ ኮሮናቫይረስ የመተላለፍ እድል እንዳለው ተጠቁሟል።
Read More