environment

FEATUREDአንኳሮች

አንተ እየሸናህ ስትናፈስ፣ ትውልድ በልመና አፉን ሲፈታ

አማርኛን ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ ቢማሩ በመላው ሀገሪቱ ተዟዙረው እንዲሰሩ ያስችላቸዋል እያልክ ስትተነትን፣ ሕፃናቱ ግን ቀድመው ለምደውትና የትም መዟዟር ሳያስፈልጋቸው እዚሁ ቀዬያቸው ላይ የገቢ ምንጭ አድርገውታል – አማርኛን እየተኮላተፉም ቢሆን ይለምኑበታል፡፡

Read More