የሀገር ውስጥ ስርጭት 55%፤ ንክኪያቸው የማይታወቅ 23% ደርሷል
የዛሬውን ውጤት ይበልጥ አሳሳቢ የሚያደርገው 45 ሰዎች የጉዞ ታሪክም ሆነ የታወቀ ንክኪ የሌላቸው መሆኑ ነው። ከነዚህም ውስጥ 43ቱ በአዲስ አበባ የተያዙ ናቸው። በአዲስ አበባ ሌሎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው 5 ሰዎችም መያዛቸው ተነግሯል።
Read MorePolitics, culture and society in Ethiopia
የዛሬውን ውጤት ይበልጥ አሳሳቢ የሚያደርገው 45 ሰዎች የጉዞ ታሪክም ሆነ የታወቀ ንክኪ የሌላቸው መሆኑ ነው። ከነዚህም ውስጥ 43ቱ በአዲስ አበባ የተያዙ ናቸው። በአዲስ አበባ ሌሎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው 5 ሰዎችም መያዛቸው ተነግሯል።
Read Moreበዛሬው ውጤት ላይም ተጨማሪ ጥያቄ የሚያጭር ነገር አለ። የጉዞ ታሪክ አላቸው የተባሉት 5 ሰዎች አፋር እና ትግራይ ለይቶ ማቆያ እንደሚገኙ ተገልጿል። ነገር ግን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ አላቸው ከተባሉት 6 ሰዎች ውስጥ አንድ ግለሰብ ኦሮሚያ ክልል አዳማ “ለይቶ መከታተያ” እንደሚገኝ ተገልጿል። “ለይቶ መከታተያ” የሚለው ሀረግ በመግለጫው የእንግሊዝኛ አቻ ላይ “Isolation” የሚለውን የሚወክል ሲሆን፣ ይህም በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ተለይተው ሕክምና የሚከታተሉበት ቦታ ነው። በለይቶ መከታተያ ተገኝቶ በቫይረሱ ሊያዝ የቻለበት ሁኔታ ተጋላጭነትን በአግባቡ ካለመቀነሰ የመጣ ከሆነ ለወደፊቱ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንደሚያሻ ያመላክታል።
Read Moreበየዕለቱ የሚሰጡ መረጃዎችን መሠረት በማድረግ፣ እስከዛሬ በሀገር ውስጥ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 77 ነው። ከእነዚህ ውስጥ፣ የዛሬዎቹን 19 ሰዎች ጨምሮ፣ 42 ሰዎች (55%) ንክኪያቸው እንዳልታወቀ የተገለፀ ነው። ይህም ከፍተኛ ስጋት ሲሆን፣ ከመቼውም በላይ ኅብረተሰቡ መዘናጋት እንደሌለበትና ጥንቃቄውን መጨመር እንዳለበት ይጠቁማል።
Read Moreሆኖም 24 ሰዎች አስገዳጅ ለይቶ የማቆየት እርምጃው ተግባራዊ ከተደረገ በኋላ ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ ሳይኖራቸው እዚሁ ሀገር ውስጥ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሲሆን፣ ከእነዚህ ውስጥ 11 የሚሆኑት ከነጭራሹ ከማን እንደያዛቸው ወይም ሊይዛቸው እንደቻለ አልታወቀም።
Read More